February 2022

እምነትን የሰነቀ የከፍተኛ ትምህርት የደርሶ መልስ ጉዞና ስኬት

ዳዊት ቶሎሳ በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. 2011 የተቋቋመው ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ አሜሪካ ካለው ሊንከን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለተማሪዎች ከድኅረ ምረቃ እስከ ቅድመ ምረቃ በጥራት ላይ የተመሠረተ ትምህርት እየሰጠ እንደሚገኝ ይገልጻል፡፡ ከምሥረታው ወዲህ ለ11 ጊዜ በኤምቢኤ እንዲሁም ለአምስተኛ ጊዜ በቢኤ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን እንቅስቃሴ አስመልክቶ ዳዊት ቶሎሳ ከዌስተር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ተባባሪ ፕሮፌሰር አቤቱ መላኩ ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል፡፡ ሪፖርተር፡- ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በኢትዮጵያ ትምህርት መስጠት እንዴት […]

እምነትን የሰነቀ የከፍተኛ ትምህርት የደርሶ መልስ ጉዞና ስኬት Read More »

የሰንሻይን ግሩፕ መሥራችና ፕሬዚዳንት የተከበሩበት ተግባር

ዳዊት ቶሎሳ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮችና የበጎ አድራጎት ሥራዎች ላይ የተሰማሩት የሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ፕሬዚዳንት አቶ ሳሙኤል ታፈሰ ከሊንከን ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተሰጣቸው፡፡ ይህንን የክብር ዶክትሬት የሰጣቸው አሜሪካ አገር 100ኛ ዓመቱን በዚህ ዓመት ካከበረውና አዲስ አበባ ቅርንጫፉ የሆነው የዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የ2020 የኮሌጁ ተማሪዎች የምረቃ ፕሮግራም ላይ ነው፡፡ የክብር ዶክትሬት የተሰጠበት ምክንያቶች ተብለው ከተጠቀሱት ውስጥ ከሥራ

የሰንሻይን ግሩፕ መሥራችና ፕሬዚዳንት የተከበሩበት ተግባር Read More »

የካፒታል ገበያ ላይ ያተኮረ ዓውደ ጥናት ሊካሄድ ነው

ዳዊት ቶሎሳ የፋይናንስ ተቋማት ባለሙያዎች የሚሳተፉበትና በካፒታል ወይም በስቶክ ገበያ አሠራር ላይ ያተኮረ ዓውደ ጥናትና ሥልጠና፣ ተቀማጭነቱ በአዲስ አበባ ከሆነው ሊንከን ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር በሚሠራው ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አስተባባሪነት መካሄድ እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ ዓውደ ጥናቱ ሥልጠናንም በማካተት ከነሐሴ 7 እስከ 11 ቀን 2010 ዓ.ም. እንደሚካሄድ የዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አቶ አቤቱ መላኩ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ በተዘጋጀው ዓውደ ጥናትና

የካፒታል ገበያ ላይ ያተኮረ ዓውደ ጥናት ሊካሄድ ነው Read More »

ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከ37 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚጠይቁ አዳዲስ መርሐ ግብሮችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ

ዳዊት ቶሎሳ ከአሜሪካው ሊንከን ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሠራው ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ በኢትዮጵያ ከመዋዕለ ሕጻናት እስከ ድኅረ ምረቃ ባሉት ዕርከኖች የትምህርት አገልግሎት የሚሰጥባቸውን መርሐ ግብሮች ነድፎ ወደ ተግባር ለመግባት እየተዘጋጀ እንደሚገኝና ለዚህም የ37.5 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለማግኘት እንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ቅዳሜ፣ ታኅሳስ 7 ቀን 2010 ዓ.ም. ለሰባተኛ ጊዜ ተማሪዎችን ባስመረቀበት ፕሮግራም ወቅት

ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከ37 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚጠይቁ አዳዲስ መርሐ ግብሮችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ Read More »