የምስራች!
ከፍተኛ የትምህርት ተቁዋማችን ማለትም Western University College affiliated Lincoln University, California በመንግስት የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ካስፈተናቸው ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 89% የሚሆኑት የመውጫ ፈተናውን በከፍተኛ ውጤት ማለፋቸውን ሳበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡ በመላ አገሪቱ የሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቁዋማት ተማሪዎች ያገኙት ውጤት 17% ብቻ ነው ቢባልም የኛ ተማሪዎች ግን በተለየ ሁኔታ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ በቅተዋል፡፡ ለተማሪዎቻችን የላቀ …