Back to Main Site Students Library Faculty & Staff Catalog Gallery Blog Our Blog እምነትን የሰነቀ የከፍተኛ ትምህርት የደርሶ መልስ ጉዞና ስኬት እምነትን የሰነቀ የከፍተኛ ትምህርት የደርሶ መልስ ጉዞና ስኬት ዳዊት ቶሎሳ በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. 2011 የተቋቋመው ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ አሜሪካ ካለው ሊንከን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለተማሪዎች ከድኅረ ምረቃ እስከ ቅድመ ምረቃ በጥራትRead More » የሰንሻይን ግሩፕ መሥራችና ፕሬዚዳንት የተከበሩበት ተግባር የሰንሻይን ግሩፕ መሥራችና ፕሬዚዳንት የተከበሩበት ተግባር ዳዊት ቶሎሳ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮችና የበጎ አድራጎት ሥራዎች ላይ የተሰማሩት የሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ፕሬዚዳንት አቶ ሳሙኤል ታፈሰ ከሊንከን ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተሰጣቸው፡፡Read More » የካፒታል ገበያ ላይ ያተኮረ ዓውደ ጥናት ሊካሄድ ነው የካፒታል ገበያ ላይ ያተኮረ ዓውደ ጥናት ሊካሄድ ነው ዳዊት ቶሎሳ የፋይናንስ ተቋማት ባለሙያዎች የሚሳተፉበትና በካፒታል ወይም በስቶክ ገበያ አሠራር ላይ ያተኮረ ዓውደ ጥናትና ሥልጠና፣ ተቀማጭነቱ በአዲስ አበባ ከሆነው ሊንከን ዩኒቨርሲቲRead More » ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከ37 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚጠይቁ አዳዲስ መርሐ ግብሮችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከ37 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚጠይቁ አዳዲስ መርሐ ግብሮችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ ዳዊት ቶሎሳ ከአሜሪካው ሊንከን ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሠራው ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ በኢትዮጵያ ከመዋዕለ ሕጻናት እስከ ድኅረ ምረቃ ባሉት ዕርከኖች የትምህርት አገልግሎት የሚሰጥባቸውንRead More »